ሥለ

ስሜትን  መረዳትን ፣ ማካተት እና ከሟቹ ቤተሰቦች ጋር  በሚደረጉ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች  የሃይፋ ሄብራት ካዲሻ  ድርጅት  ሰላም በሰፈነበት መንገድ ቤተሰቡን ያግል፡፡ ከዚህ የተነሳ የቴክኖሎጅ እድገት ፣ ሙያዊነት ፣ ተደራሽነት እና ልማት  ይሁዳዊያን ሲሞቱ በክብር እንዲቀብሩ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል፡፡   

የሄብራት ካዲሻ ድርጅት የሞቱ ይሁዳዊያን፤ ሀይማኖቱ በሚያዘው መሰረት በሥነ ሥርዓርት እንዲቀብሩ እና ለሀዘንተኞች  ሀዘንተኛዎች ሀዘናቸውን ለማቅለል ከፍተኛ ድጋፍ ያደርጋል፡፡   ስለዚህ የድርጅቱ ሰራተኞች ልዩ የሥልጠና ትምህርቶችን በመቀበል እና በልዩ ዩኒፈርም እመልበስ፤ መለያ ስማቸው በተጣፈበት ካርድ ይታወቃሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች በዚህ ዓይነት ችግር መንገድ ላይ የምናገኛቸው መልካም ሰዎች ስለሆኑ፤ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ናቸው፡፡

ለእርስዎ የቀረበው ይህ ድህረ _ገፅ ቀን እና ማታ ለሚነሱ ጥያቄች መርጃ የመስጫ መንገድ ሲሆን፤   እከዚህ ድህረ _ገፅ የቀብር ሂደቶችን ፣ የቀብር ዓይነቶች ገለፃዎች ፣ ወደ መካነ መቃብሩ እንዴት እንደሚመጡ  እና በሟቹ ስም የሚቀርቡ የፀሎት እንዴት እንደሆነ የተለያዩ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ፡፡

እኛ ላለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት እንዳደረግነው እኛ በቃዲሳ መረጃውን ማዘመን እና የተሻለ አገልግሎት እና ድጋፍ መስጠቱን እናረጋግጣለን ፡፡

“የፀጋንና የእውነትን ሥራ ታደርጋለህ” (ኦሪት ዘፍጥረት 26 29)

ከሞቱ ጋር የተደረገ ደግነት ክፍያ አይጠብቅም የእውነት ጸጋ ነውና (ራሺ)

በመደበኛ የስራ ሰዓታት ውስጥ የሄይፋ ሄብራት ካዲሻ ርጅት ለሕዝቡ አገልግሎት ያለ ክፍያ ይሰጣል ፡፡ አገልግሎቱ የሟቹን ማለፍ ፣ አስከሬኑን ማፅዳት፤ አስከሬኑን መከፈን እንዲሁም በቀብር ሥነ ሥርዓቱን ላይ የቀብሩን ሄደት ሀልፊ ይሰጣል፡፡  

 

የኩባንያው መስሪያ ቤት አድራሻ እና ስልክ ቁጥር፡

የኩባንያው መስሪያ ቤት፦ ሄርፄል ጎድዳና 63 ሄይፋ

የመስሪያ ቤታችን ከ 8፡00-17፡00 ክፍት ናቸው።

የመካነ መቃብሩ የሥራ  ሥዓታት( አስከሬን ከቦታ ቦታ የሚያስተላልፉ ሰራተኞች፤ የቀብሩን ሥነ-ሥራዓት የሚያከናዉኑት ሰራተኞች፤  ተቆጣጣሪዎች እና የመካነ መቃብሩ ሰራተኞች(ግሮፕ) 8፡00-16፡00

ስልክ ቁጥር፦ 04-8688000

በኩባንያው ሀላፊነት የሚገኙ አካባቢዎች ፡

ሀይፋ

ኪርያት ሽሙኤል

ኪርያት ሀይም