
የጥላቻ ሰለባ ህይወታቸውን ያጡትን በኢብራይጥ ብቻ ለመፈለግ፦
ፍለጋ ለማድረግ
የሟችሁን ስም/የአባት ስም ወይንም የመታወቂያ ቁጥሩን ካስገቡ በኋላ “ፈልግ” የሚለውን ይጫኑ። ፍለጋውን የበለጠ ለማፍጠን አብዛኛውን የሟቹን ስም፣ የአባት ስም እና የመታወቂያ ቁጥሩን ይፃፉ።
ከመፈለጊያው ሰንድ ላይ ስሞችን (ስሙን እና የቤተሰብ ስሙን) ስናስገባ ከፊሉን ማስገባት ይቻላል። ምክንያቱም ኮምፒዩተሩ በፊደሎች መሰረት ምን እንደምንፈልግ ያውቀዋል። ስለዚህ የፈለኘው ስም በዚህ መሰረት ይገኛል(በመጀመሪያ፣ በመካከል እና በመጨረሻ)
ስንፈልግ ተመሳሳይ ስሞች ከተገኙ፤ ተጨማሪ መለያ መርጃ ለእያንዳንዱ አለ። ስለዚህ ከሟቹ ስም ላይ ስንጫን፤ የማቹን ካርድ ይሰጠናል። በካርዱም ስሙ እና የቀብሩ ቦታ ተፅፎ ይገኛል።
አንድን ሟች ስም ስንፈልግ ኮምፒዩተሩ እስከ 60 የስም ዝርዝሮችን ያቀርብናል። ተመሳሳይ የብዙ ሰዎች ስም ከተገኘ፤ እንደገና ተጨማሪ የማቹን ስም፤ የአባት ስም እና የመታወቂያ ቁጥር፤ ወ.ዘ.ተ በመጨመር መፈለግ ያስፈልጋል።
የተስፋፋው ፍለጋ ስለ ሟቹ ተጨማሪ ዝርዝሮችን ለማስገባት ያስችላል-የአባት ስም እና የሞቱ ቀን – ዕብራይስጥ እና እንግሊዝኛ።