ስለሀዘን ጥያቄዎች እና መልሶች

መልስ
በዚህ የፀሎት ክፍል የፈለግነው ልመና ለእግዚአብሔር እናቀርባለን። ስለዚህ አንድ ሰው የእነዚህ ሰዎች ነብስ እንዲማር የተለየ ፍላጎት ካለው እና በዚህ ፀሎት ልዩ እርካታ የሚያገኝ ከሆነ ይችላል። ነገር ግን የግዴታ ሥሜታ ካለበት፤ ማድረግ አይችልም። ምክንያቱም የዚህ ፀሎት ክፍል የተመሰረተው ለዚህ አላማ አይደለም። በመሆኑም ለነብስ ይማር የተደነገጉ ፀሎቶች እና ጊዜያት በዚህ መጨመር አይቻልም። እንዲሁም የራስን ሕይወት ላጠፋ ሰውም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው።.
መልስ
ይህን ካዲሽ ሲያደርግ ስለሁለቱ ስዎች ማሰብ ይቻላል። ስለዚህ አንዱ ትዕዛዝ ለሁለቱም ሽልማት ስለሚያሰጥ እና እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ስራ አይደልም ሚመለከተው። ስለዚህ በእኩልነት ለሁለቱም ይሰራል።

ማንኛውንም የህግጋትን ጥያቄዎች በተመለከተ ለራብ  ይስራኤል ሮዝንታል በሚቀጥለው ስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል፦ 

ሥልክ ቁጥር-  0527965020