ስለሀዘን ጥያቄዎች እና መልሶች

መልስ
አንድ ሀዘንተኛ መልካም ያልሆኑ ደብዳቤዎችን መላክ አይችልም። ስለዚህ ደግሞ ለአዲስ ዓመት የሚላክ ደብዳቤ ወይንም ቡራኬዎች ደግሞ መላክ አይችልም። ነገር ግን ጓደኛው ተቀይሞት ከሆነ እና ግዴታ መላክ ካለበት በሰው እና በሰው ያለው ሰላምታ ከሀዘኑ ህግጋት ስለሚበልጥ መላክ ይችላል።
መልስ
በሀይማኖቱ ህግጋት መሰረት ቤቱን መሸጥ የሚከለክል ነገር የለም። ነገር ግን ዓመት እስከሚሞላ ድረስ ግን ላለመሸጥ የሚቆጠቡ ሰዎች አሉ። ይህ ቢሆንም በውድ ሽጦ በርካሽ ለመግዛት አጋጣሚ ከተገኘ ለመሸጥ እና ለመግዛት ይቻላል። ከዚህ በተጨማሪ ዓመት እስከ ሚሞላ ላለመሸጥ የሚደረገውን ህግጋት የሚጠብቅ ሰው፤ ቤቱን በውድ ሽጦ በርካሽ ለመግዛት አጋጣሚ ባይኖረው መሸጥ ይችላል። .
መልስ
የሚሰጠው ስጦታው የሚያስደስት ከሆነ አለመስጠት የተመረጠ ነው። .
መልስ
ተጨማሪ ልብስ የሚያስፈልጋት ከሆነ፤ ገዝታ ለሌላ ሴት በመጀመሪያ እንድትለብሰ ትሰጣት አለች። ከዚህ በኋላ እናትህ መልበስ ትችላለች።

ማንኛውንም የህግጋትን ጥያቄዎች በተመለከተ ለራብ  ይስራኤል ሮዝንታል በሚቀጥለው ስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል፦ 

ሥልክ ቁጥር-  0527965020