ስለሀዘን ጥያቄዎች እና መልሶች

መልስ
ሀዘንተኞች በሰባቱ ቀና ህብረተሰቡ በፍቅር አቅፏቸው ይሰነብታል። እነርሱም ሊያስተዛዝኗቸ ለሚመጡት ሀዘናቸውን ያካፍላሉ። በዚህ ጊዜ ስልሟቹ መልካም ስራ መናገራ እና ሀዘንተኞችም እራሳቸውን እንዲያፅናኑ መግፋፋት እና በህይወት እንደድሮው መኖር እግዴታ እንዳለባቸው መገፋፋት ያስፈልጋል።
መልስ
ልምድ አለ። ነገር ግን በህግጋቱ መሰረት የሟቹ ቤተሰቦች መፈፀም የለባቸውም። ስለዚህ የሟቹ ቤተሰቦች በሰባተኛው ቀን መቃብሩ ሄደው ማየት አለባቸው። ከቃብሩ አጠገብ በመሆንም ሰባቱ የዳዊት መዝሙር ምዕራፎች ያነባሉ፦ 33፣ 16፣ 17፥ 72፣ 91፣ 104፣ 130፡ ከዚህ በኋላ የሟቹን ስም የሚይዙትን ስንኞች ከመዝሙር ዳዊት ምዕራፍ 119 ይነበባሉ። ፀሎት ይፀለያል።
መልስ
የሀዘንተኛው ቤተሰቦችም በደስታ በሰባቱ የሀዘን ቀናት በደስታ መሳተፍ የተለመደ አይደልም፡፡.

ማንኛውንም የህግጋትን ጥያቄዎች በተመለከተ ለራብ  ይስራኤል ሮዝንታል በሚቀጥለው ስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል፦ 

ሥልክ ቁጥር-  0527965020