መስሪያ ቤቶች እና አስተዳዳሪዎች

አቶ ቤኒ ዓሳ ነ.ይ፡
የኩባንያው ዋና ስራ አስኪያጅ ስራውን በሀላፊነት እየፈፀመ እያለ ነበር የተገደለው። ይህ ዋና ስራ አስኪያጅ በሽቫት ወር በ 12ኛው ቀን በ 5571 አ.አ በ 67 ዓመቱ ተገደለ። ቤኒ ተቀባይነት እና በሚያውቁት ሁሉ(በአሀዛቦች፣ ሀይማኖት በማይጠብቁት፣ በሀይማኖተኛዎች እና በአክራሪዎች) ክብር ያገኘ ሰው ነበር።
የእርሱ መንገድ ማንኛውንም ሰው እንደደረጃው የሚያከብር እና ለአንድም ግሩፕ የንቀት ነገር አሳይቶ አይዋቅም። ከዚህም የበለጠ የኩባንያው ሰራተኞች በጣም ክብር እና ዝና የሚሰጡት ሰው ነበር።
የኩባንያው አስተዳደር እና ሰራተኞች፡

አቶ አኪቫ ቫይፅ-
ዋና ስራ አስኪያጅ

አቶ ሞሼ ሸንክ
ሄሳብ ሰራተኛ እና የሰው ሀይል አስተዳዳሪ

አቶ ሽሙኤል አድለር-
የቢሮ ሥራ አስኪያጅ

አቶ አብርሀም ሀስካልሶን
የምዝገባ አስኪያጅ

አቶ መርዶካይ ሽላይዚንገር-
የምዝገባ አስኪያጅ

አቶ ሽሎሞ ሸህተር
የስዴ የሆሹዋ መካነ መቃብር ተቆጣጣሪ

አቶ ይሄኤል ሞሽኮቪፅ-
የቴል ሬጌቭ መካነ መቃብር ተቆጣጣሪ

አቶ ይፅሀቅ ላዘር-
የሆፍ ሀካርሜል መካነ መቃብር ተቆጣጣሪ
