ቴል ረጌቭ , የቦታዎች  ግዢ 

በመካነ መቃብሩ በነፃ ለመቀበር የሚያስችሉ መብቶች 

አንድ ሰው በሄብራት ካዲሻ የስራ ሀላፊነ ባሉት ቦታዎች (በአካባቢው በሚገኙ ከሆስፒታሎች ማውጣት፤ ነገር ግን ከሄብራት ካዲሻ ጋር የስምምነት ዉል የለላቸው) ወይንም የሞተው በሚኖርበት አካባቢ ከሆነ በቴል ሬጌቭ መካነ መቃብር በሳንሄድሪን የቀብሩ ቦታ በነፃ የመቀበር መብት ወይንም በቤተሰባዊ  መቃብር ላይ ወይንም  አንዱ(ባል/ሚስት) የቤተሰብ አካል የቀብሩን  ቦታ(ክቡራት ምክፔላ)  ከገዛው  የመቀብር መብት አለው።

የቀብሩ ቦታ ዋጋ የቢቱዋህ ልኦሚ የሚሰጠው ፍቃድ(ሀሪግ/ ፅፊፉት)  ተፅዕኖ ያደርጋል።

 

קבורת סנהדרין

የሳንሄድሪን ቀብር 476

ሟቹ በአካባቢው የሚኖር ከሆነ- በነፃ ይቀበራል።

በመካነ መቃብሩ የቀብር ቦታ እጥረት /ጥበት ካለ ከቀብሩ ዋጋ ላይ ተፅዕኖ ያደርጋል። ዋጋዎች በመቃብር ሥፍራዎች ብዛት እና የትዳር ጓደኛ በሚኖሩበት ቦታ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ።

ስለቀብር ቦታ ዓይነቶች ማብራሪያ ከዚህ ይጫኑ።

 


קבורת סנהדרין

ቤተሰባዊ የማክፔላ ቀብር ቦታ፦ 

ሟቹ የአካባቢው ኖዋሪ ከሆነ፤  የሚቀበረው ያለክፍያ ይሆናል። ስለዚህ ቤተሰቦቹ(ባል/ሚስት)  ከላዩ ላይ የቀብር ቦታ በሚቀጥለው የዋጋ ዝርዝር  መሰረት መግዛት ይቻላሉ። 

ስለቀብር ቦታ ዓይነቶች ማብራሪያ ከዚህ ይጫኑ።

 

 


קבורת סנהדרין

መቃብር ላይ የሚደርገ  መቃብር(ክቩራት አል) 

ለሟቹ 2,000 ሸኬል ያስከፍላል- ነገር ግን የሁሉም ቤተሰቦች ሥምምነት ያስፈልጋል።

አንድ ሰው በህይወት እያለ የቀብር ቦታ የሚገዛ ከሆነ፤ የአንድ ሰው ቀብር ወይንም ድርብ ቀብሩ ቢሆንም የቦታ ዋጋ ስሌት  በግዥው ሥዓት ጊዜ ይፈፀማል።

ስለቀብር ቦታ ዓይነቶች ማብራሪያ ከዚህ ይጫኑ።

 


ለሟቹ/ቿ  የትዳር አጋር የቀብር ቦታ ለመግዛት- የሄይፋ ኖዋሪዎች የቢቱዋህ ል ኦሚ ልዩ ክፍሎች ይሆናል፦  

የማክፔላ እና የሳንሄድሪን ከ 500 አኬር በታ የጠባብ ቀብር ቦታዎች 13,158 ሼኬል ሲሆን፤ የቀብር መሰረት/አወቃቀር ዓይነቶች ናቸው።

የማክፔላ እና የሳንሄድሪን ከ 500 አኬር ለ 750 አኬር ጥበት ቦታ  10,527 ሼኬል  የቀብር መሰረት/አወቃቀር ዓይነቶች ናቸው።

የማክፔላ እና የሳንሄድሪን ከ  750 አኬር  በላይ ጥበት ቦታ  9,868  ሼኬል  የቀብር መሰረት/አወቃቀር ዓይነቶች ናቸው።

 

ከቢቱዋህ ልኦሚ ልዩ የቀብር ቦታዎች  በህይወት የቀብር ቦታ መግዛት፦

                                                                         

የሄይፋ ኖዋሪዎች ብቻ፦                የሄይፋ ኖዋሪዎች ያልሆኑ                                                                                   

የሳዴ እና የሳንሄድሪን  ለ500 አኬር በታች የቀብር ቦታ  ዋጋ - 16447 ₪ +ይሶድ/ትፁራት ኬቬር    19736 ሸኬል+ ይሶድ/ትፁራት ኬቬር  

የሳዴ እና የሳንሄድሪን  500-750 አኬር  የቀብር ቦታ  ዋጋ -  13158 ₪+ ይሶድ/ትፁራት ኬቬር     15789 ₪  +ይሶድ/ትፁራት  ኬቬር         

የሳዴ እና የሳንሄድሪን  750 አኬር  በላይ የቀብር ቦታ  ዋጋ - 12335 ₪ +ይሶድ/ትፁራት ኬቬር   14802 +ይሶድ/ትፁራት ኬቬር                    

ከ 500 አኬር በታች የማክፔላ የቀብር ቦታዎች ዋጋ -            32894 ₪ + ይሶድ                        39473 ₪+ ይሶድ 

ከ 500-750  አኬር  የማክፔላ የቀብር ቦታዎች ዋጋ-              26316 ₪ +ይሶድ                         31579 ₪ + ይሶድ

ከ 750  አኬር በላይ  የማክፔላ የቀብር ቦታዎች ዋጋ-             24670 ₪+ ይሶድ                          29604 ₪ + ይሶድ

 

በተለዩ ቦታዎች ለሙታን የመቃብር  ቦታ መግዛት፦

                                                         የሄይፋ ኖዋሪዎች ብቻ፦       የሄይፋ ኖዋሪዎች ያልሆኑ           

የሳዴ ቀብር                                      24157 ₪+ ይሶድ             28988 ₪+ ይሶድ

በህይወት የቦታዎች ተመኖች/ ለሞተ የውጭ አገር ኖዋሪ 

በ"ቴል ሬጌቭ" መካነ መቃብር፦

የሳዴ ቀብር ቦታ ዋጋ 12,500 $

የምክፔላ ቀብር ቦታ ዋጋ 19,700 $

የሳንሄድሪን ቀብር ቦታ ዋጋ  10,500 $

የኤሊ ቀብር ቦታ ዋጋ  8,500 $

በ"ዳርኬ ሻሎም" መካነ መቃብር  

የሳዴ ቀብር ቦታ ዋጋ 12,500 $

የምክፔላ ቀብር ቦታ ዋጋ 19,700 $

የኤሊ ቀብር ቦታ ዋጋ  8,500 $

ተጨማሪ፦ 

ለመሰረቱ(ይሶድ)  ተጨማሪ፦  830 ₪

ለትፁራው ቀብር ተቸማሪ፦ 980 ₪