የዚህ የቀብር ዘዴ የሚፈፀመው ቀጥ ባለ ወለል(መሬት) ላይ ሲሆ፤ መቃብሮች በተወሰነ ርቀት ጎን ለጎን በተራ እና በመሬቱ ጥልቀት የተዘጋጁ ናቸው ፡፡ ይህ የቀብር ዘዴ በእስራኤል ህዝብ የቅርብ ትውልድ የተለመደ የቀብር ዘዴ ነው።
ይህ የቀብር ዘዴ በይሁዳዊያን የሀይማኖት ህግጋት መሰረት በተገነቡ ፎቆች ሲሆን፤ አስከሬኑ በተለየ አልጋ ሆኖ ከተዘጋጀው ኩህ(የፎቅ መቃብር) ይገባል። ይህም ምሳሌ የተወሰደው በየሩሳሌም እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍል በሳንሄድሪን ቀብር በተገኙት መሰረት ነው።
ይህ ቀብር የሚፈፀመው በመሬት ጥልቀት ሲሆን፤ የሄብራት ካዲሻ ድርጅት በሀይማኖት ህጋግት መሰረት በተወሰነው ጥልቀት መሬቱን በመቆፈር ነው። የመጀመሪያው አስከሬን ከቀብሩ በታች ከተቀበረ በኋላ በሀይማኖቱ በሚያዘው መሰረት አፈር እና ደንጋይ ይላበሳል። ከዚህ በኋላ ሁለተኛው አስከሬን ከላይ ይቀበራል።
በሀይማኖት ህጋግት መሰረት በተወሰነው ጥልቀት መሬቱን በመቆፈር ነው። የመጀመሪያው አስከሬን ከቀብሩ በታች ተቀበረ በኋላ በሀይማኖቱ በሚያዘው መሰረት አፈር እና ደንጋይ ይላበሳል። ከዚህ በኋላ ሁለተኛው አስከሬን ከላይ ይቀበራል። እንዲሁም ሶስተኛው አስከሬ ካላይ በሀይማኖቱ ህግጋት መሰረት አንድ የትዳር አጋሮች እንደሚቀብሩት ይቀበር እና አፈር ይለብሳል።
ይህ የቀብር ዓይነት የሚካሄድ በሜዳ ከብዙ ዓመት በፊት በተቀበረ ሰው መቃብር ላይ ሲሆን፤ ሁለተኛው አስከሬን ለመቅበር ግዴታ ልዩ ዝግጅት ማድረግ አያስፈልግም። ስለዚህ ሄብራት ካዲሻ ሰራተኞች የነበረውን አዉልት በመክላት ሁለተኛው ሰው የሚቀበርበት መቃብር ያዘጋጃሉ። በዚህ ሂደት ላይ በመጀመሪያ ከተቀበረው አስከሬን ምንም ግንኙነት ወይንም የሚነካካ ሆኔታ የለም። የሚቆፈረውም የመጀመሪያው አስከሬኑን እስከ ሚሸፍኑት ደንጋዮች ደንጋይ(አብኔ ጎሌል) ድረስ ይሆናል። የዚህ ዓይነት ቀብር የሚካሄድበት አጋጣሚ ከተመረመረ በኋላ፤ ማለትም አዉልቱን ማፍረስ የሚችል መሆኑን እና የመቃብሩን ጥልቀት ከተመረመረ በኋላ ነው።
የቀብር ሥነ ሥርዓቱ የሚከናወነው በጣም ከፍታ ባላቸው ፎቆች ሲሆን በእያንዳንዱ ፎቅ ላይ ሟቹን ከትዳር አጋሩ ጋር በአንድ መቃብር ላይ / የቤተሰብ መቃብር ወይም የመስክ መቃብር የሚስችል መቃብር ነው ፡፡
עליך למלא את כל השדות המסומנים בכוכבית
טוען אנא המתן...