የቴል ረጌብ መካነ መቃብር፦

ሥለ

በሄይፋ ከተማ የቀብር ቦታ እጥረት ችግር ከተፈጠረ በኋላ በ 2004 ዓ.ም  የቴል ረጌብ መካነ መቃብር እንዲቋቋም  ተደረገ። ይህ መካነ መቃብር በሀይፋ ዙሪያ የሚገኙትን አካባቢዎች ጭምር የሚያገለግል መካነ መቃብር ነው። ነገር ግን እንደዋና  የሚያገለግለው የሄይፋን ከተማ ኖዋሪዎች ነው።

ይህ መካነ መቃብር  በመጀመሪያ ሲታቀድ ከመሬት ወለል ላይ ሳይሆን ቀብሩ ሚከናወነው፤ የተስፋፋ ቀብር- የሳንሄድሪን የቀብር ሥነ-ሥርዓት(ኩሂት)፤ የማክፔላ የቃብር ሥነ-ሥርዓት በቴል ረጌቭ - ማቹ የሚቀበረው  ከመሬት ወይንም ከተሰራ ግንብ ውስጥ  እና የራማ ቀብር(በፎቅ በተሰራ መቃብር በመቅብር) ደርጀ  በአገሪቱ የመጀመሪያ ነው።

የቴል ረጌብ መካነ መቃብር አዳራሽ

የዛይት አዳራሽ

ይህ አዳራሽ የሚገኘው በዋናው የመካነ መቃብሩ ግንብ ሲሆን፤  ግንቡ የሚገኘው በመኪና ማቆሚያ በግራ በኩል ነው። እንዲሁም ከጥንቱ ግንብ አጠገብ የወይራ ዛይት ዛፎች ሲገኙ፤ ስሙም ከዚህ የተነሳ ነው  የዛይት አዳራሽ ተብሎ የተሰየመለት። ይህ አዳራሽ የማስለቀሻ  አዳራሽ ሲኖረው፤ የማቹ ቤተሰቦች  እና ለቀብሩ ለመድረስ የመጡት ሰዎች የሚሰበሰቡበት አዳራሽ ሲሆን፤  አስከሬኑ ወደ ቀብሩ ሚወጣው ከዚህ አዳራሽ ነው።

 የበሩን ቦታ በካርታ ላይ ለማየት ከዚህ ይጫኑ

የሀሩብ አዳራሽ

የሀሩብ አዳራሽ  የሚገኘው ከትልቁ የሀሩብ ዛፍ፣ ከመኪናው መስመረ በቀኝ በኩል ነው ሲሆን፤ ስሙ የተሰየመለትም ከዚህ የተነሳ ነው።

ይህ አዳራሽ የማስለቀሻ አዳራሽ ሲኖረው፤ የማቹ ቤተሰቦች  እና ለቀብሩ ለመድረስ የመጡት ሰዎች የሚሰበሰቡበት አዳራሽ ነው፡፡   አስከሬኑ ወደ ቃብሩ ሚወጣው ከዚህ አዳራሽ ነው።

የበሩን ቦታ በካርታ ላይ ለማየት ከዚህ ይጫኑ

נגישות בבית העלמין

  • קיים חניון בבית העלמין השייך למ.ב.ע תל רגב ובו חניות המתאימות לרכבי נכים, כולל לרכב גבוה.
  • קיימות עמדות נגישות לקבלת שירות במרכזי קבלת קהל – בשער ברוש, וכן מקום לנטילת ידיים.
  • קיים מקום התקהלות תפילה והספדים אשר מונגש לנכים.
  • קיימים שלטי זיהוי והכוונה.
  • מותרת כניסה למרכזי קבלת הקהל לחיית שירות המיועדת לסייע לאדם עם מוגבלות.
  • במקרה הצורך, ניתן לפנות לנציגי השירות בעמדות כדי לקבל סיוע במילוי טפסים.

 



ቦታ

ከፆሜት ዝቡሉን(ከያጉር አቅጣጫ-መኪቩን ያጉር) ያሚና (ወደ ቀኝ)


የስራ ሀላፊዎች

የመካነ መቃብሩ ተቆጣጣሪ- አቶ ይሄኤል ሞሽኮቪፅ-053-3103905


የመካነ መቃብሩ ስፋት

ይህ የመካነ መቃብሩ መሬት በሄይፋ ከተማ የሚገኘው የሄብራት ካዲሻ ኩባንያ ርዕስት ሲሆን፤ ስፋቱም 55.42 ዱናም  ነው። ከዚህም 13.8 ዱናም ለርቫያ ቀብር የተወሰነ ነው።


የቀብር ዓይነት

በመካነ መቃብሩ የሚፈፀሙ የቀብር ዘዴዎች፦  የሳንሄድሪን የቀብር ሥነ-ሥርዓት(ኩሂት)፤  የሳዴ ቀብር፤  ሚክፓሎት፤ የራማ ቀብር(በፎቅ በተሰራ መቃብር ቀብር ) እና በሶስት ተራ የቀብር ሥነ-ሥራዓት ናቸው።

.


የህዝብ ትራንስፖርት

ከሚፍራፅ የአውቶቡስ መንሀሪያ የአውቶቡስ ቁጥር  73א  .


የሥራ ሥዓታት

በበጋ፦ ከእሁድ እስከ ሀሙስ ከ 7፡00-19፡00

አርብ ከ 7፡00-15፡00

በክረምት ከእሁድ እስከ ሀሙስ 7፡00-17፡00

አርብ ከ 7፡00-14:30