የሳዴ የሁሹዋ መካነ መቃብር(ክፋር ሳሚር)


ሥለ

የሆፍ ሀካርሜል መካነ መቃብር ከሞላ በኋል በ 1971 በዚህ መካነ መቃብር ሙታን መቀብሩ ጀመሩ። በዚህ መካነ መቃብር የተጠብቁ የቀብር ቦታዎች አሉ።  እነዚህ ቦታዎችም አገሪቱ እንድትቋቋም ሲታገሉ የነበሩ የሀጋና  ወታደሮች እና አገሪቱ ከተቋቋመች በኋል ለሞቱት፤ እንዲሁም በኤፄል እና በሌሂ  ሲያገለግሉ ለነብሩ ወታደሮች የተጠበቁ  የቀብር ቦታዎች ይገኛሉ።  ከዚህ በተጨማሪ በቴሮሪስት ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች ልዩ የቀብር ቦታም ይገኛል።

በዚህ መካነ መቃብር 324 በእስራኤል ጦር ሀይል አገልግሎት ላይ እያሉ የሞቱ ወታደሮች ተቀብረው ይገኛሉ።

የሀይፋ መካነ መቃብር በሮች

ሻዓር ታማር (የታማር በር)

የዚህ በር አገልግሎት ለሰው እና ለመኪና መግቢያ እና መውጫ ያገለግላል። የሚገኘውም ሽሎሞ ሀሜልህ (ምጉራሼ ስፋራድ) ጎዳና ነው።  ከካርሜል ሸለቆ(ሚናራ) ለሚመጡ በግራ በኩል የሚገኘው የመጀመሪያው በር ነው።

በዚህ በር የማስለቀሻ አዳራሽ ሲኖረው፤ የማቹ ቤተሰቦች እና ለቀብሩ ለመድረስ የመጡት ሰዎች የሚሰበሰቡበት አዳራሽ ሲሆን፤ አስከሬኑ ወደ ቃብሩ ሚወጣው ከዚህ አዳራሽ ነው።

የበሩን ቦታ በካርታ ላይ ለማየት ከዚህ ይጫኑ

የቬረድ (የፅጌረዳ) በር

ይህ በር የሚያገለግለው በግር ለሚጓዙ መግቢያ እና መውጫ ነው።   የሚገኘውም  ሽሎሞ ሀሜልህ ( ምጉራሼ ስፋራድ) ጎዳና ነው።  ከካርሜል ሸለቆ(ሚናሮት ካርሜል)  ለሚመጡ በግራ በኩል የሚገኘው ሁለተኛው  በር ነው።  ከዚህ በር  የሀይፋ ብርቅ ኖሪያዎች ቀብር ይገኛል።

የበሩን ቦታ በካርታ ላይ ለማየት ከዚህ ይጫኑ

የሀዳስ በር (ሻዓር ሀዳስ)

በዚህ በር ልዩ የቀብር ቦታ በቴሮሪስቶች  እና በጥላቻ ለተገደሉ ሰዎ መቃብር  ይገኛል። ይህ በር የሚያገለግለው በግር ለሚጓጓዙ እና ለመኪና መግቢያ እና መውጫ ነው።  የሚገኘውም  ሽሎሞ ሀሜልህ ( ምጉራሼ ስፋራድ) ጎዳና ነው።  ከካርሜል ሸለቆ(ሚናሮት ካርሜል) አቅጣጫ  ለሚመጡ በግራ በኩል የሚገኘው ሶስተኛው  በር ነው።  ከዚህ በር  የሀይፋ ብርቅ ኖሪያዎች qeብር ይገኛል።

የበሩን ቦታ በካርታ ላይ ለማየት ከዚህ ይጫኑ

የብሮሽ በር(ሻዓር ብሮሽ)

ይህ በር ወደ መካነ መቃብሩ ለመግባት ዋና መግቢያ ሲሆን፤  መኪና ወደ መካነ መቃብሩ መግባት የሚችለው በዚህ መቃብር ብቻ ነው።  የሚገኘውም  ሽሎሞ ሀሜልህ ( ምጉራሼ ስፋራድ) ጎዳና ነው።  ከካርሜል ሸለቆ(ሚናሮት ካርሜል)መውጫ ሲሆን፤   ይህ በር በግራ በኩል የሚገኘው አራተኛው  በር ነው።   በዚህ በር የማስለቀ አዳራሽ ሲኖረው፤ የማቹ ቤተሰቦች  እና ለቃብሩ ለመድረስ የመጡት ሰዎች የሚሰበሰቡበት አዳራሽ ሲሆን፤  አስከሬኑ ወደ ቀብሩ ሚወጣው ከዚህ አዳራሽ ነው።

የበሩን ቦታ በካርታ ላይ ለማየት ከዚህ ይጫኑ

የኦሬን በር(ሻዓር ኦሬን)

ይህ በር ለኔቬ ዳቪድ ሰፈር ቅርብ  ሲሆን፤ አገልግሎቱም  በእግር ተጓዞች እና የመኪና መግቢያ እና መውጫ ነው።

ይህ በር  የሚገኘውም  ሽሎሞ ሀሜልህ ( ምጉራሼ ስፋራድ) ጎዳና ነው።  ከካርሜል ሸለቆ(ሚናሮት ካርሜል)አቅጣጫ  ለሚመጡ    በግራ በኩል የሚገኘው አምስተኛው   በር ነው።   በዚህ በር ይህ የማስለቀ አዳራሽ ሲኖረው፤ የማቹ ቤተሰቦች  እና ለቃብሩ ለመድረስ የመጡት ሰዎች የሚሰበሰቡበት አዳራሽ ሲሆን፤  አስከሬኑኑወደ ቃብሩ ሚወጣው ከዚህ አዳራሽ ነው።

የበሩን ቦታ በካርታ ላይ ለማየት ከዚህ ይጫኑ

נגישות בבית העלמין - שער ברוש

 • במקום קיים מרכז קבלת קהל במשרדים מונגשים, וכן הכניסה הראשית מונגשת.
 • קיים חניון השייך לעיריית חיפה ובו חניות המתאימות לרכבי נכים, כולל לרכב גבוה.
 • קיים רצף גישה מהחניה דרך הכניסה למרכזי קבלת הקהל ועד לקבלת השירות.
 • קיימות עמדות נגישות לקבלת שירות במרכזי קבלת קהל, וכן מקום לנטילת ידיים.
 • קיים מקום התקהלות היכל הספדים אשר מונגש לנכים.
 • הותקנו עזרים מסוג "לולאת השראה" ללקויי שמיעה.
 • קיימים שלטי זיהוי והכוונה.
 • מותרת כניסה למרכזי קבלת הקהל לחיית שירות המיועדת לסייע לאדם עם מוגבלות.
 • במקרה הצורך, ניתן לפנות לנציגי השירות בעמדות כדי לקבל סיוע במילוי טפסים.

נגישות בבית העלמין - שער תמר

בית עלמין זה סגור ולכן פטור מהנגשה לפי תקנה 9 לתקנות שוויון זכויות לאנשים עם מוגבלות (התאמות נגישות למקום ציבורי שאינו בניין), תשע"ד-2013.

למרות זאת נעשים במקום מאמצים להנגיש את המקום.

קיים מבנה שירותים הנגיש לנכים.

 • קיים חניון השייך לעיריית חיפה ובו חניות המתאימות לרכבי נכים, כולל לרכב גבוה.
 • קיימות עמדות נגישות לקבלת שירות במרכזי קבלת קהל – בשער ברוש, וכן מקום לנטילת ידיים.
 • קיים היכל הספדים אשר מונגש לנכים.
 • קיימים שלטי זיהוי והכוונה.
 • מותרת כניסה למרכזי קבלת הקהל לחיית שירות המיועדת לסייע לאדם עם מוגבלות.
 • במקרה הצורך, ניתן לפנות לנציגי השירות בעמדות כדי לקבל סיוע במילוי טפסים.

אנו מצויים בתהליך  אישור תוכניות להקמת מבנה נגיש לשירותים ומשרדים.


ቦታ

ምጉራሼ ስፋራድ ጎዳና


የስራ ሀላፊዎች

የመካነ መቃብሩ ተቆጣጣሪ፦ አቶ ሽሎሞ ሸህተር- 0533103907

ምክትል ተቆጣጣሪ፦  ሲምሀ ፖላክ- 052-7161076


የቦታው ስፋት

የመካነ መቃብሩ የቀብር ቦታ 297.6 ዱናም ሲሆን፤ 165.79  ዱናሙ በቢቱዋህ ልኦሚ አማካይነት እንደተዘጋ ታውጇል። 13.8 ዱናም  ለርቫያ ቀብር ተወስኗል።


የቀብር ዓይነት

በመካነ መቃብሩ የሚፈፀሙ የቀብር ዓይነቶች፦   የሳዴ ቀብር፤  በተዘጉ የመቅበሪያ   ቦታዎች ሚክፓሎት የቀብር ዓይነት ይከናወናል፤ የሳንሄድሪን የቀብር ሥነ-ሥርዓት(ኩሂት) እና ሚክፓሎት በፕትሮት  የቀብር ቦታ እና ሚክፓሎት በልዩ የቀብር ቦታዎች።  


የህዝብ ትራንስፖርት

ከተማ የኤጌድ አውቶቡሶች፦ 3,35,43,112,115.


የሥራ ሥዓት

በክረምት ከእሁድ እስከ ሀሙስ ከ 6፡00-17፡00

በበጋ  ከእሁድ እስከ ሀሙስ  6፡00-18፡00

አርብ ከ 6፡00-13፡00