የሆፍ ሀካርሜል መካነ መቃብር

ስለ
በያፎ ጎዳና የነበረው የጥንtu መካነ መቃብር ከሞላ በኋል የሆፍ ሀካርሜል መካነ መቃብር በ1937 ዓ.ም የሙታን መቀበሪያ ሆነ። አገሪቱ ስትቋቋም በቤት ዚኩክ መስዋት የሆኑት ሰዎች በዚህ መካነ መቃብር ተቀብረው ይገኛሉ። እንዲሁም በፓተሪያ መርከብ የሞቱት ሰዎች ልዩ መቃብር ይገኛል።
በዚህ መካነ መቃብር ለጆቻቸው በውትድርና የተሰው የሚቀበሩበት ልዩ ቦታ አለ። ይህ ቦታም የሚገኘው የወታደሮች መካነ መቃብር አጠግብ ሲሆን፤ በውትድርና የሞቱት ወታደሮች ወላጆች እንዲቀብሩበት በመከላከያ ሚኒስቴሩ የተፈቀደ ቦታ ነው። ከዚህ በተጨማሪ በሆሎኮስት የተሰዉ ይሁዳዊያን መታሰቢያ ሀውልት ይገኛል።
የሀይፋ መካነ መቃብር በሮች፡

ዋና በር
ይህ በር የመካነ መቃብሩ ዋነኛው በር ሲሆን፤ የሚገኘው በስዴ ሀጋና (ዪፂአ ሜኪቪሽ ሀሆፍ) ከ በ.መ.በ ፊት ለፊት ነው።

ወታደራዊ በር(ሽዓር ፅባኢ)፡
ይህ በር የሚገኘው ሽሎሞ ሀሜልህ ጎዳና ከወታደሮች መካነ መቃብር መግቢያ እና በኔቬ ዳቪድ ሰፈር አጠገብ ነው።
አካባቢ(ቦታ)
ረሆብ ሀጋና ሄይፋ
የስራ ሀላፊዎች
የመካነ መቃብሩ ተቆጣጣሪ አቶ ሜትር ሀራፕ 0577703310
ይፅሀቅ ላዘር -052-2097605
የመካነ መቃብሩ ስፋት
የመካነ መቃብሩ ስፋት 141.26 ዱናም ሲሆን፤ መካነ መቃብሩ በቢቱዋህ ልኦሚ አማካኝነት እንደተዘጋ ይቆጠራል።
የቀብር ዓይነት
በመካነ መቃብሩ የሚፈፀሙ የቀብር ዘዴዎች የሳዴ ቃብር እና ሚክፓሎት ናቸው።
የህዝብ ትራንስፖርት
ሜትሮኒት አንድ ቁጥር (1)
የአውቶቡስ ቁጥሮች፦ 17፣ 24፣ 111
የሥራ ሥዓት
ክረምት፦ ከእሁድ እስከ ሀሙስ ከ 6፡00-17፡00
በጋ፤- ከእሁድ እስከ ሀሙስ ከ 6:18፡00
አርብ ከ 6፡00-13፡00